ሁሉንም ለጌታ መተው

ሁሉንም ለጌታ መተው

Voice of Truth and Life

22/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ሁሉንም ለጌታ መተው"

ሁሉን ለጌታ የሚተው ትግስተኛ ሰው ነው፣ የመታገስ አቅም ያለው ሰው ነገርን ሁሉ ለጌታ የተወ ነው፣ ሰው እንደመሆናችን ነገርን መለወጥም ሆን መሸከም እንደማንችል በመረዳት ለመንፈስ ቅዱስ እውቅናን በመስጠት ፈቃዳችንን ለጌታ ስናስገዛና አለን የምንለው ጌታ ብቻ ሲሆን ነገራችንን ለጌታ ለመተው ብዙ አንቸገርም፣

Listen "ሁሉንም ለጌታ መተው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life