ጥያቄ እና መልስ ክፍል 48

08/06/2021 35 min Temporada 6 Episodio 16
ጥያቄ እና መልስ ክፍል 48

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 48"

Episode Synopsis

የዛሬ ጥያቄዎች
1. ሰው ጌታን ሲቀበል ወዲያው መንፈስ ቅዱስ ይሞላል (ያድርበታል) ወይ?
2. ሰው ጌታን ሲቀበል በመንፈስ ቅዱስ ከታተመ ለምን ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት መፀለይ እለበት?
3. በመንፈስ ቅዱስ ባንሞላ የሚጎድልብን ምንድን ነው?
4. የመንፈስ ቅዱስ በሙላት መፈለግ አለብን ወይ?
5. መንፈስ ቅዱስን እንዴት ነው የምንሞላው?
6. በህይወታችን ጌታ የተናገረን ሲለዝምብን ለምንድን ነው የሚጨልምብን?

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life