ጥያቄ እና መልስ ክፍል 66

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 66

Voice of Truth and Life

21/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 66"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. መንፈሱን የማይከለክል ሰው ቅጥር እንደሌለው ሰው ነው የሚለው ግልፅ ቢሆንልን። 2. ጌታን የሚከተል የህይወት ብርሃን ይሆንለታል ይላል ግን ለምንድን ነው ጌታን ተከትለን ብርሃን የማይበራበት የህይወት ክፍል የሚኖረን? 3. ስንፍ እና ባህሪ ማንነት ከሆነ እንኚህ ባህሪያት የሚታዩት ባልዳኑ ሰዎች ከሆነ በጌታ የሆንን እነኚህ ባህሪያት ካሉን እንዴት ነው ወደ አዲስ ፍጥረት መምጣት የምንችለው? 4. ወላጆች በልጆች ህይወት ምንድረስ ነው ጣልቃ መግባት የሚችሉት? 5. ከጌታ ጋር እየሄድን ያለን ነገር ሌላ ስለሚሆን ነው ወይ ለሰዎች ጌታን መስጠት የሚያቅተን?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 66"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life