ጥያቄ እና መልስ ክፍል 60

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 60

Voice of Truth and Life

31/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 60"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ጠላት የሚፈትነን ሰዓት አለው ወይ? በምን ዐይነት ሁኔታ ስንሆን ነው ጠላት የሚፈትነኝ? 2. በመንፈስ የሚመሩ በውስጣዊ ማንነት ብቻ ነው ወይስ በውጫዊ ማንነት መገለጥ አለባቸው ወይ? 3. ማንነታችንን (የጌታ ልጅ መሆናችንን) መንገር ያለበት ማን ነው? 4. በውስጣችን የተቀመጠውን የጥበብ እውቀት ወደ ህይወታችን እንዲመጣ ምን ማድረግ አለብን?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 60"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life