መጋቢ ዘካርያስ በላይ ጌታ ጸሎትን ይሰማል መዝሙረ ዳዊት 65:2

መጋቢ ዘካርያስ በላይ ጌታ ጸሎትን ይሰማል መዝሙረ ዳዊት 65:2

Voice of Truth and Life

30/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ዘካርያስ በላይ ጌታ ጸሎትን ይሰማል መዝሙረ ዳዊት 65:2"

ጌታ እየሱስ በምድር በነበረበት ጊዜ፣ የአባቱን ፊት በመፈለግ፣ ለሁሉ መልስን ይሰጥ ነበር፣ የጸሎት ስው ነበር። እኛማ ዛሬ በዚህ እጅግ አስቸጋሪ በሆን አለም የምንኖር፣ ምን ያህል ፊቱን መፈለግ ይገባናል? ጸሎት በእምነት ጌታን እንድናውቅ ከማድረጉ በላይ፣ ትሁቱን ጌታ በመምሰል ወደ እግዚአብሔር መቅረብን ያስተምረናል፣ ደግሞም አንዱ የእግዚአብሔርን ቅርብነት የምንመለከትበት መንገድ ነው። እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል ግን በኛ ጊዜ ሳይሆን፣ በራሱ ጊዜ ይመልሳል። በዚህ ትምህርት ውስጥ፣ ስለ ጥቂት የተለያዩ የጸሎት ሰዎች መልስ እንማራለን።

Listen "መጋቢ ዘካርያስ በላይ ጌታ ጸሎትን ይሰማል መዝሙረ ዳዊት 65:2"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life