እየሱስን ምን ያህል አውቀነዋል?  ( የዮሐንስ ወንጌል 17:3)

እየሱስን ምን ያህል አውቀነዋል? ( የዮሐንስ ወንጌል 17:3)

Voice of Truth and Life

22/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እየሱስን ምን ያህል አውቀነዋል? ( የዮሐንስ ወንጌል 17:3)"

በዘመናችን እጅግ ብዙ የዕውቀት መገብያ ድርጅቶች ተከፍተዋል ነገር ግን እነዚህ ሁሉ የዕውቀት ስፍራዎች እግዚአብሔርን ወደማወቅ አያደርሱንም። ለኛ ግን በክርስቶስ እውነተኛ የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦና ተስጥቶናል። እርሱም እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። እግዚአብሔርን ከማወቅ አንዱ ይህን አለም ለኛ እንዳልተገባ አድርጎ መቁጠር ነው።

Listen "እየሱስን ምን ያህል አውቀነዋል? ( የዮሐንስ ወንጌል 17:3)"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life