እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአል

እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአል

Voice of Truth and Life

23/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአል"

እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ ለህዝቡ ለመልካም ቀን ይቀጥራል። እኛ ግን በመታመን መጠበቅ አለብን። እግዚአብሔር ካለን ይልቅ ሁኔታን አይተን መናወጥ የላብንም። እስራኤል እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ ጠላት የሚላቸውን ይሰሙ ስለነበር በምድረብዳ ቀርተዋል። እኛም ከጥርጠና ፍርሀት ሀሳባችንን መጋረድ እለብን። በዚህ ክፍል ውስጥ ይህንን በስፍት እንማራለን።

Listen "እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life