ጥያቄ እና መልስ ክፍል 80

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 80

Voice of Truth and Life

10/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 80"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. 2ኛ ነገ5፡3 የደረስንበት የፈውሳችን መቀበያ በሩ እንደሆነ የምናውቀው እንዴት ነው? 2. አልፎ ማየት ያልቻለ አማኝ በር ከፍቶ ሰይጣንን እንደማስገባት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 3. በጠዋት የምናደርገው ነገር ጣዖት ይሆንብናል እና በረከታችንን ይይዛል ብለን ተምረናል ግን አንዳንድ ሰዎች በጠዋት ተነስተን ቃሉን አንብበን ፀልየን በረከታችን ትይዞብናል ይላሉ ይህ የሚሆነው እንዴት ነው? 4. መንፈስ ቅዱስ እየመራን እንደሆነ እንዴት ነው የምናውቀው? 5. ሰውነታችንና መንፈሳችን የሚያረክሱ ነገሮች ምንድን ናቸው? 6. ጌታን ማወቅና ከጌታ ጋር መገኘት እንድነት አላቸው ወይ? 7. ቅንነትና ጽድቅ ይገናኛል ወይ? ቅንነት ባህሪ ነው ወይ?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 80"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life