እግዚአብሔርን መፍራት

እግዚአብሔርን መፍራት

Voice of Truth and Life

28/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔርን መፍራት"

የቀደመችው ቤተክርስቲያን አንዱ መታወቂያዋ እግዚአብሔርን መፍራት ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ስዎች እግዚአብሔርን በመፍራት እንደከበሩና ብዙዎች ደግሞ እርሱን ባለመፍራት ፍርድን እንደተቀበሉ ያስተምረናል። እግዚአብሔርን በመፍራት የምንኖረውን ኑሮ እውን ለማድረግ፣ ለአባትነቱ የሚገባውን አክብሮት ፣ ልጌትነቱ የሚገባውን ክብር፣ በመስጠትና እንዱሁም ለእርሱ ሀሳብና ትዕዛዝ ምላሽ በመስጠት እንገልጻለን። እግዚአብሔርን በመፍራት ስንኖር ጌታ ይከብራል፣ እኛም ከተለያየ የሀጢያት ክፋት እንጠበቃለን፣ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖሩትን ወገኖች ልብ ደግሞ እናሳርፋለን።

Listen "እግዚአብሔርን መፍራት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life