በእግዚአብሔር መንካት መነካት የሉቃስ ወንጌል 7:11-17

18/07/2021 26 min
በእግዚአብሔር መንካት መነካት የሉቃስ ወንጌል 7:11-17

Listen "በእግዚአብሔር መንካት መነካት የሉቃስ ወንጌል 7:11-17"

Episode Synopsis

እግዚአብሔር በሰው አይምሮ የማይቻል፣ በስርአትና በሕግ የማይንካ ነገርን አልፎ ይነካል ። በመፅሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ብዙ ምሳሌ የሚሆኑን በእግዚአብሔር የተነኩና ከቀድሞ ማንንነታቸው የተለወጡ ሰዎች ተጠቅሰውልናል። ሰው ከመለኮት ጋር ከተነካካ የቀድሞውን ማንነቱን መሆን አይችለም። ምህረትን፣ ፍቅርንና ፅድቅን የተለማመደ፣ በብርሀን የሚመላለስና፣ የአሸናፊነት ህይወት ያለው ይሆናል። ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል እየሰማን፣ እያመለክንና እያገለገልን፣ የደከምንበት ወይም ያልተነካንበት ነገር ካለ፣ ይህንን ታላቅ ጌታ እንጠይቀው፦ በመራራት፣ እጁን በድን ወደሆነው ነገራችን ላይ ይዘረጋል።

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life