ጥያቄ እና መልስ ክፍል 100

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 100

Voice of Truth and Life

19/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 100"

የዛሬ ጥያቂዎች 1. ነፃ የወጣ ሰው ነው ለእግዚአብሔር የሚሆነው ይህ ደግሞ እድገት ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 2. ጌታን ስንቀበል በመንፈስ ቅዱስ ታትመናል ልጅ ለመሆን ግን ገና መንፈስ ቅዱስ አልተሞላንም የሚለው ሀሳብ አብራራልን። 3. የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የሚሄደው ከመታዘዝ ጋር ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 4. በመዳን ውስጥ ትልቅ ትንሽ የለም ወደ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ስንመጣ ለእያንዳንዱ የተለያየ መለእክት አለው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 5. በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ የአሸናፊነት አቅም የሚኖረው ህይወታችን ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 100"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life