እኛ ግን የተጠራነው ...

እኛ ግን የተጠራነው ...

Voice of Truth and Life

26/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እኛ ግን የተጠራነው ..."

እኛ የተጠራነው ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀንን ሲሆን ለሌሎች እንድናበራና ሌሎች ለእግዚአብሔር ምስጋናን እንዲያቀርቡ ነው፣ የተጠራንበት ጥሪ የልጅነት ጥሪ ነው ደግሞም በሰውና በእግዚአብሔር መሀል ገብተን ለማስታረቅ ካህን ለመሆን ነው፣ እንግዲህ የተጠራነው እንደወደድን እንድንኖር ሳይሆን በብርሃን እንዳሉ በእግዚእብሔር እንደተወደዱ ልጆች ዕለት ዕለት እግዚአብሔርን ለመከተልና ለቃሉ ክብርን እየሰጠን ሳንፈራ ለክህነት ስራችን እንድንተጋ ነው፣

Listen "እኛ ግን የተጠራነው ..."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life