በክርስቶስ የሚገኝው ባለጸግነት

በክርስቶስ የሚገኝው ባለጸግነት

Voice of Truth and Life

28/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በክርስቶስ የሚገኝው ባለጸግነት"

እውነተኛ ባለጸግነት ያለው በክርስቶስ ውስጥ ነው ይህም የሚገኘው በእምነት ነው፤ በክርስቶስ ውስጥ ያለውን ባለጸግነት ለማግኘት መክሰር የግድ ያስፈልጋል መጣል የግድ ያስፈልጋል፤ በክርስቶስ የተሰጠን ብለጸግነት መጠን የለውም፤ ይህ ጸጋ የሚለቀቀው ግን ስለ ክርስቶስ ስንከስር ነው፤ ለዚህ ምድር የምንጠቅመው አማኝ ስለሆንን አይደለም፡ በክርስቶስ ባለጸግነት ውስጥ ካለን ለዚህ ምድር እናስፈልገዋለን። 2 ቆሮንቶስ 6:10

Listen "በክርስቶስ የሚገኝው ባለጸግነት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life