መንፈስ ቅዱስ ማን ነው ? ክፈል 2

መንፈስ ቅዱስ ማን ነው ? ክፈል 2

Voice of Truth and Life

03/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱስ ማን ነው ? ክፈል 2"

አማኝ በውስጡ ያለውን የሚመክረውን የሚወቅስና የሚገስፀውን በመንገዱም በቀና ጎዳና የሚመራውን መንፈስ ቅዱስን በቃሉ እንደተገለጠው ማወቅ እምነታችንን ያሳድጋል:: በፈተና ውስጥም ፀንተን መቆም እንችላለን:: በዚህ መልዕክት መንፈሰ ቅዱስ ሁሉን የሚያይ ሁሉ በፊቱ የተገለጠ ደግሞም በሁሉ ላይ ስልጣን ያለው ሁሉን ቻይ መሆኑ እንማራለን::

Listen "መንፈስ ቅዱስ ማን ነው ? ክፈል 2"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life