ወንጌልና መንግስተ ሰማያት መዝሙረ ዳዊት 103:19-22

ወንጌልና መንግስተ ሰማያት መዝሙረ ዳዊት 103:19-22

Voice of Truth and Life

11/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ወንጌልና መንግስተ ሰማያት መዝሙረ ዳዊት 103:19-22"

ወንጌል መንግስትን ያህል ትልቅ ነገር ከጀርባው ያዘለ ታላቅ ሐይል ነው፣ ይህቺ መንግስት ደግሞ በሰማይ ሆና በዚህ ምድር ግዛትዋን የምታሰፋ ስትሆን በመጨራሻው ዘመን የዚች መንግስት መቅረብ ለአለም ሁሉ ይነገራል፣ መንግስቱ ከዚህ አለም ስለአይደለች ማንም የማይጋራት ሁሉን የምትገዛ መንግስትና ዋስትና ያለበት የዘለአለም አምላክ ገዢዋ የሆነ በመልካም ዕንቁ የተመሰለች መንግስት ናት፣ ሃጢያታችንን በመናዘዝ በወንጌሉ አምነን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን ሁሉ የላይኛው መንግስት ወራሾች ስለሆንን በምድራዊ ነገር ላለመያዝ መትጋት አለብን፣

Listen "ወንጌልና መንግስተ ሰማያት መዝሙረ ዳዊት 103:19-22"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life