የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷል

የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷል

Voice of Truth and Life

13/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷል"

የውስጥ ጥማት ካለ ለኔ አይሆንም የምንለው ምንም ነገር የለም፣ እግዚአብሔር ዘኪዮስን በጊዜው እንደጎበኘው፣ እኛ ክርስቶስን ለማግኘት ፍላጎትና ጥማት ይኑረን እንጂ ጌታ ማንንም አያሳፍርም፣ እርሱን ለማየት ብዙ ነገሮች በዙሪያችን ቢጋርዱን እንኳን የልባችንን መሻት የሚያውቅ አምላክ እግዚአብሔር በጊዜው በዙሪያችን ከጋረዱን ነገሮች አልፎ ወደእኛ ይመጣል

Listen "የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life