ጥያቄ እና መልስ ክፍል 92

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 92

Voice of Truth and Life

21/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 92"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. 1ኛ ሳሙኤል 9፡7 ሳዖል አህይ ፍለጋ ወጥቶ እግዚአብሔር በሚገኝበት ሥፍራ እንዲገኝ አድርጎታል ይህ መንፈስ ቅዱስ በሚመራበት ወቅት በህይወታችን ሊከናወን ይችላል? 2. የተለየን ቀን ልንስተው እንችላለን ወይ? ከሳትንስ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን? 3. ችግር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ማቅረቢይ ነው? 4. በዚህ ዘመን በልጆቻችን ላይ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን? 5. ደካማ ሰው ሁልግዜ ተበቃይ ነው ጥበበኛ ሰው ግን ነገሩን ይንቃል በዚህ ውስጥ የበቀል ምኞት፣ የበቀል ጸሎት አለ የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 6. ትጋትና ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት እንዴት ነው ወደ ህይወታችን ማምጣት የምንችለው? 7. 2ኛ ተሰሎንቄ 3፡3 “ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።” የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 92"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life