ትንቢተ ኢዮኤል. 28-9 ስለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ የተሰጠ ተስፋ.

ትንቢተ ኢዮኤል. 28-9 ስለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ የተሰጠ ተስፋ.

Voice of Truth and Life

22/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ትንቢተ ኢዮኤል. 28-9 ስለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ የተሰጠ ተስፋ."

የመንፈስ ቅዱስ መውረድ ተስፋ፣ በክርስቶስ ደም ታጥበን የእግዚአብሔር ልጆች ለሆንን ሁሉ የተሰጠ ተስፋ ነው። መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነት ሁሉ ይመራናል፣ አዲስ ስውና ትሁት ያደርገናል፣ ሀይላችንና ሰላማችን፣ አፅናኛችን፣ አስተማሪያችን፣ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያሳስበን ነው። በዚህ ነውጥ በበዛበት አለም ውስጥ፣ ከመቼውም በበለጠ ይህ መንፈስ በሚይስፈልገን ጊዜ፣ ከዚህ ተስፋ ውጪ ብንሆን እጅግ በጣም እንጎዳለን።

Listen "ትንቢተ ኢዮኤል. 28-9 ስለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ የተሰጠ ተስፋ."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life