የሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ይሆናል  -  መዝሙረ ዳዊት 33-9.mp3

የሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ይሆናል - መዝሙረ ዳዊት 33-9.mp3

Voice of Truth and Life

19/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ይሆናል - መዝሙረ ዳዊት 33-9.mp3"

የአማኝ እድል ፈንታ እርሱ አንዳሰበው፣ አንደሰማው ወይም እንዳየው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳዘዘው ነው። አንድ አማኝ ወደ እግዚአብሔር በቀረበበት መጠን የእግዚአብሔር የሆነው ነገር በህይወቱ ስፍራን እየያዘ፣ የእግዚአብሔር ያልሆነው ነገር ደግሞ እየቀለለበት ይመጣል፣ የእግዚአብሔርን አዋቂነት በበለጠ በመረዳት በሚያልፍበት የህይወት ውጣ ውረድ ሁሉ፣ ጥያቄው ለምን? ሳይሆን እግዚአብሔር ብሏል ወይ? ይሆናል።

Listen "የሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ይሆናል - መዝሙረ ዳዊት 33-9.mp3"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life