ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር።

ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር።

Voice of Truth and Life

11/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር።"

የሰው ፈቃድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሲተያይ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ እንዲሁ የራቀ ነው:: ነገር ግን እግዚአብሔር ፀጋን እየሰጠ ደግሞም በራሱ መንገድ በመምራት ሰውን አሰቀድሞ ወደ ተፈጠረለት ወደ ፈቃዱ ያመጣዋል:: ሰው ግን ራሱን ባዶ ሊያደርግ ደግሞም በእርሱ ያለውን የጌተን ፈቃድ ለማድረግና ለእርሱም ለመኖር መምረጥ ይኖርበታል:: ይኸውም በስጋ ሳይሆን ነገር ግን አይናችን ተከፍቶ አይተን የምንመርጠው ነው:: - ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ያገኘበት ሰአት ያ እጅግ የተወደደ ሰአት ነው::

Listen "ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር።"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life