1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-17 - በጌታ ደስ ይበላችሁ

01/06/2021 40 min Temporada 5 Episodio 48
1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-17 - በጌታ ደስ ይበላችሁ

Listen "1ኛ ተሰሎንቄ 5:16-17 - በጌታ ደስ ይበላችሁ"

Episode Synopsis

ብዙ ደስ የሚያሰኙ ነገሮች በዚህ ምድር ሊኖሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን ጊዝያዊ አና ተለዋዋጭ ናቸው። የማይለዋወጥ ዘመን የማይሽረው የዘለኣለም ደስታ ግን የሚገኘው በጌታ በአየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life