የሚፈልጋችሁን ጌታ ፈልጉት የቀረባችሁን ጌታ ቅረቡት

የሚፈልጋችሁን ጌታ ፈልጉት የቀረባችሁን ጌታ ቅረቡት

Voice of Truth and Life

11/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የሚፈልጋችሁን ጌታ ፈልጉት የቀረባችሁን ጌታ ቅረቡት"

በዘመናት ሁሉ ብዙ ፈልገን ያላገኘናቸው ነገሮች አሉ፣ እግዚአብሔር ግን ከፈለግነው ይገኝልናል፣ እርሱን ፈልገን ካገኝነው ደግም ከመልካም ነገር ሁሉ አንጎድልም፣ ታሪካችንን ይቀይራል እውነተኛ እርካታ ወደ ህይወታችን ይመጣል ለራሳችን እንኖር የነበርን ያለንን ለሌሎች ማካፈል እንጀምርለን፣ እግዚአብሔር ባለበት በዚያ በረከት አለ፣ እድሳትና እርካታ አለ፣ ምርኴችን ይመለሳል ቜጠሯችን ሁሉ ይፈታል፣

Listen "የሚፈልጋችሁን ጌታ ፈልጉት የቀረባችሁን ጌታ ቅረቡት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life