አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ስለማድረግ

አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ስለማድረግ

Voice of Truth and Life

09/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ስለማድረግ"

አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረገ የጌታን መንገድ የተከተለ ሰው ነው፣ አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ስናደርግ በእግዚኣብሔር ፊት ቅኖች በሰውም ፊት በደል የማይገኝብን እንሆናለን፣ አካሄዳችን ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን የምናዝን የምንምር የዋሆች ጽድቅን የምንራብ ልበ ንጹሀንና የምናስተራርቅ እንሆናለን፣ አካሄዳችን ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን የእምነታችን ጀማሪና ፈጻሚ እስከ መጨረሻው እንድንዘልቅ ይረዳናል፣

Listen "አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ስለማድረግ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life