አይንን በጌታ ላይ ስለማድረግ

አይንን በጌታ ላይ ስለማድረግ

Voice of Truth and Life

22/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አይንን በጌታ ላይ ስለማድረግ"

እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው በሙሉ ሀይላችን እርሱን ስንታመን ደስ ይለዋል ምንም የለኝም አንተ አለኃኝ እሚያየኝ የለም አንተ ታየኛለህ የሚሰማኝ የለም አንተ ግን ትሰማኛለህ እንድንለው ይወዳል፤፤ አይኖቻችን በእግዚአብሔር ላይ ብቻ ሲሆኑ እግሮቻችን ለመናወጥ አይሰጡም

Listen "አይንን በጌታ ላይ ስለማድረግ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life