ጥያቄ እና መልስ ክፍል 91

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 91

Voice of Truth and Life

20/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 91"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በመንፈሳዊ ነገር ያደገ ሰው ያለውን ነገር ሙሉ በሙሉ ለጌታ የሰጠ ሰው አንዳንዴ ወጣ ገባ ሊል ይችላል ወይ? 2. በመንፈስ ካልታመንኩ ሰው የነገረኝን ሚስጥር መሰወር አልችልም ወይ? 3. የራስ ሸክም መንፈስ ቅዱስ ከሚሰጠው ሸክም ምንድን ነው ልዩነቱ? 4. ያደገ ሰው የእግዚአብሔር እውነት የእርሱ የሆነ ሰው ነው። የእኔ የእድገት ደረጃ እውነት ከሆነልኝ ነገር ነው የሚወሰነው ማለት ነው? ይህስ መረዳት ስለ ጌታ መረዳት ነው ወይ? በህይወቴ በሚሆነው መረዳት ይቻላል ወይ? 5. ወላጆች ሳይሆኑ ልጆችን የሚየሳድጉትን ምን ማድረግ እንዳለብን ብትመክረን?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 91"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life