በእግዚአብሔር የተሰወረ ህይወት ማንነትና ክብር

በእግዚአብሔር የተሰወረ ህይወት ማንነትና ክብር

Voice of Truth and Life

12/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር የተሰወረ ህይወት ማንነትና ክብር"

ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ከሞተ ህይወት ትንሣኤን ያገኘ ደግሞም ዳግም የተወለደ ሰው በእርሱ ውስጥ የጌታ መንፈስ አለ:: ስለዚህ ሁልጊዜ ናፍቆቱና መሻቱ ጌታን ነው:: ህይወታችን ከክርስቶስ ጋር ተሰውሯልና ከምድር በሆነው ከአመፀኝነት ከክፋትና ከትዕቢት ጋር አንተባበርም:: የትንሤኤ ልጆች ነንና በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ከሁሉ የላቀውንና የከበረውን በላይ ያለውን ጌታ እየናፈቅን በትጋት እንኑር::

Listen "በእግዚአብሔር የተሰወረ ህይወት ማንነትና ክብር"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life