ጥያቄ እና መልስ ክፍል 82

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 82

Voice of Truth and Life

17/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 82"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. እግዚአብሔር የሚያደርግልን ስለ ስሙ እንጂ ስለ ፆምን እና ስለ ፀለይን አይደለም የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 2. በህይወታችን በሚያልፈው ነገር እንዴት ነው ወደ ማጉረምረም ህይወት ልንገባ የምንችለው? 3. ምለን የገባንበት ነገር ስንነካ እግዚአብሔር እኛን ይነካል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 4. መስቀል በተለያየ ምክንያት የምናልፈው ችግር ነው ወይስ ስለ ክርስቶስ የምንቀበለው መከራ? 5. ሰው እንዴት ነው በአገልግሎት አድጎ በህይወት ላያድግ የሚችለው? 6. በመጠበቅ ውስጥ እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ ልናውቅ የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 82"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life