የእግዚአብሔር ጥበቃና ማዳን::

የእግዚአብሔር ጥበቃና ማዳን::

Voice of Truth and Life

08/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር ጥበቃና ማዳን::"

ተለክቶ በተሰጠን በዚህ ዘመናችን በእኛ ህይወት እግዚአብሔር ሊያደርግ ካቀደው ከወሰነው ማንኛውም ነገር ከማድረግ ከመፈፀም የሚያግደው አንዳችም ነገር የለም:: የሚያገኘን ክፋት ደግሞም የምናልፍበት ሁኔታ በእኛ ላይ ያለውን የጌታን ጥበቃ ሊያልፍ ማዴኑንም ሊከለክል አይችልም:: ለትምህርታችን ተፅፏልና በቀደሙት የእምነት አባቶች ህይወት የተገለጠውን የጌታን ማዳን ጥበቃውንም በዚህ መልዕክት በስፋት እንማራለን:: ዛሬም ጌታ የሚታደግ የሚያስመልጥ እንደሆነ እናይበታለን::

Listen "የእግዚአብሔር ጥበቃና ማዳን::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life