እግዚአብሔር በሞተ ነገራችን ላይ ይመጣል

እግዚአብሔር በሞተ ነገራችን ላይ ይመጣል

Voice of Truth and Life

20/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር በሞተ ነገራችን ላይ ይመጣል"

እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው:: እርሱ የእኔ ነው :: ለሚል ደግሞም በስፍራው ፀንቶ ለቆመ ለእርሱ የታመነበት ደግሞም አለኝ ያለው ጌታ ባለበት በሁኔታው ላይ ይመጣል:: ክብሩንም ይገልጣል:: ታምኗልና:: በእኛ ዘንድ ያበቃለት ተስፋም የተቆረጠበት ጉዳያችን ሁሉን ቻይ በሆነው ጌታ የእኛ በሆነው በእርሱ ዘንድ ቀላል ነው:: ሞቷል ለምንለውም እንኳ ህይወት ይሰጠዋል:: እንዴት ይሆናል ተብሎ አይጠረጠርም

Listen "እግዚአብሔር በሞተ ነገራችን ላይ ይመጣል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life