የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም

የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም

Voice of Truth and Life

29/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም"

ሰው እየሱስ ክርስቶስን እንድ ግል መድሀኒቱ እድርጎ ሲቀበል ከኩነኔና ከእር ግማን ነፃ ወጥቶአል። ነገር ግን በህይወት ጉዞ ውስጥ ደግሞ በጌታ ለማደግ የግዚአብሔር ፀጋ ያስፈልገውል።ምክንያቱም ከጌታ በፊት የነበሩንን የሀጥያት ልምምዶች የምንጥለው ፣ ባህርያችን የሚለወጠው ፣ ከእስራታችን የምንፈታው በፀጋው ነው። እንዲሁም በመከራና በአስጨናቂው አለም ውስጥ ስናልፍ የጌታ ሰላም እንጠበቃለን። በዚህ ክፍል ውስጥ ይህንን ብዝርዝር እንማራለን።

Listen "የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life