መጋቢ ዘካርያስ በላይ

መጋቢ ዘካርያስ በላይ

Voice of Truth and Life

17/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ዘካርያስ በላይ"

አንዳንድ ጊዜ ተስፋ አድርገን በድፍረት የተናገርንበት፣ ነገራችንን ሁሉ የጣልንለትና የምናልፍበት ሁኔታ በጣም የተራራቀና ልብን ዝቅ የሚያደርግ፣ መነጋገሪያም አድርጎን ሊሆን ይችላል። ነገር ግን፣ እግዚአብሔር ተስፋ የሚይደርጉትን፣ ልባቸውንና አይናቸውን እርሱ ላይ ያደረጉትን አሳፍሮ አያውቅም። በምናልፍበት ሁሉ፣ እርሱን በመተማመን አንጠብቀው። በታገስንበትና እርሱን በጠበቅንበት መጥቶ ሀይላችንን ያድሳል፣ ቀና ያደርገናል፣ ለቅሶአችንን ወደ ደስታ ይለውጣል።

Listen "መጋቢ ዘካርያስ በላይ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life