ጥያቄ እና መልስ ክፍል 55

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 55

Voice of Truth and Life

11/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 55"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በህይወታችን ላይ ያለውን መንትያ ሀሳብ ለመጣል ስንሞክር ወድቀን እንቀራለን የሚለውን ግልፅ ብታደርግልን? 2. ፍሬ እንድናፈራ የሚያደርገንና ፍሬ እንዳናፈራ የሚያደርገን ወንጌል አለ የሚለውን ግልፅ ብታደርግልን። 3. በወጀብ ውስጥ ስናልፍ ጌታ አጠገባችን እያለ የለሌለ ይመስለናል የሚለውን ቢብራራልን። 4. ሰዎችን ማፅናናት የምንችለው ጌታ ሲናገረን ብቻ ነው ወይስ እኛም ማፅናናት እንችላለን ወይ? 5. ጌታ ጳውሎስን “አብረሁ ያሉትን ሰጥቼአለሁ” ያለው በሥጋ ነው ወይስ መንፈሳቸውንም ጭምር ነው? 6. የአህምሮ እና የልብ ጠቢብነት የሚለው ቢብራራልንና የልብ ጠቢብነት ቀድሞ የአህምሮ ጠቢብነት ሊከተል ይችላል ወይ?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 55"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life