አግዚአብሔርን መፍራት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:1-6

አግዚአብሔርን መፍራት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:1-6

Voice of Truth and Life

06/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አግዚአብሔርን መፍራት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:1-6"

እግዚአብሔርን የሚፈራ ከሁሉ ይወጣል፣ እግዚአብሔር ታማኝና እንደቃሉ የሆን አምላክ ነው፣ በእርሱ የሚታመኑትንና በፍርሃት የሚያከብሩትን ያውቃል፣ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖር ሰው ጠግቦ ይኖራል ከመልካም ነገር አይጎድልም፣ እግዚአብሔርን መፍራት አሁን ላለንበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ የሚሆን በረከትን ማከማቸት ነው፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው የጊዜው መነጋገሪያ ሊሆን ይችላል መጎብኘቱ ግን የበዛ ነው፣

Listen "አግዚአብሔርን መፍራት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:1-6"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life