እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትና በእግዚአብሔር መደሰት መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 19 1-10

እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትና በእግዚአብሔር መደሰት መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 19 1-10

Voice of Truth and Life

16/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትና በእግዚአብሔር መደሰት መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 19 1-10"

በራሳችን እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ብዙ ነገሮችን ለማድረግ እየጣርን፣ እየወጣንና እየወረድን ብዙ እየደከምን፣ ይሄ ሁሉ ድካማችን ግን ከእርሱ ደስታ ጋር አላገናኘን ይሆን። ኢዮሣፍጥ የተባለ የይሁዳ ንጉሥ አንድ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ነገር እንደተገኘበት መፅሐፍ ቅዱሳችን የነግረናል። ይህም ነገር እግዚአብሔርን ለመፈለግ ልቡን ማዘግጀቱ ነው። እግዚአብሔርን የሚያስደስተው፣ የኛ ልጅ መሆን ነው። እኛም ልጅ መሆናችን ከገባን፣ ልጅነታችንን፣ ከአባታችን ጋር ህብረት በማድረግ፣ እርሱን በመውደድና በመታዘዝ፣ በልጅነት ስፍራችን ልንገኝ ይገባናል።

Listen "እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትና በእግዚአብሔር መደሰት መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 19 1-10"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life