እግዚአብሔር  በፊታችን ያልፋል

እግዚአብሔር በፊታችን ያልፋል

Voice of Truth and Life

25/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር በፊታችን ያልፋል"

መንፈሳዊ ስኬት ማለት እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ነው፣ ዛሬ እያለፍንበት ያለነው ወይም ነገ በህይወታችን ለሚመጣው ማንኛውም ፈተና የመወጣጫ አቅም የሚኖረን ጌታን ከፊታችን ባየነው መጠን ነው፣ እግዚአብሔርን ከፊታችን ስናይ በማንኛውም የህይወት ማዕበልና ወጀብ ውስጥ ሳንታወክ ተረጋግተን እንኖራለን፣ እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ሲጠፋብን ግን የሚያስጨንቀንንና ተስፋ የሚይስቆርጠንን የጠላት ድምጽ አስተናጋጆች እንሆናለን፣

Listen "እግዚአብሔር በፊታችን ያልፋል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life