ጥያቄ እና መልስ ክፍል 63

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 63

Voice of Truth and Life

08/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 63"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ሰው ቢበድለን ለራሱ እንንገር እንጂ ለሌላ ሰው መንገር የለብንም የሚለው ይብራራልን። 2. ታዘን እሺ ካልን በሗሏ ባናደርገው ይህ ወደ መንፈሳዊ ህይወት አያመጣንም የሚለው ይብራራልን። 3. ለሰዎች ታማኝ ባልሆንበት ነገር ሰውን እናሳዝናለን ይህ ደግሞ ለመንፈሳዊ ህይወታችህ ጥሩ አይደለም የሚለውን ብታብራራልን። 4. ትዕግስት ማለት ምን ማለት ነው? 5. ትዕግስት ማለት ሽንፈት ማለት ነው? 6. ሰው ተስፋ አላደረገም ማለት የጌታ ፍቅር የለውም ማለት ነው? 7. ታማኝነት ማገልገል ብቻ ሳይሆን መሆን ነው የሚለው ቢብራራልን። 8. ለሎሎች የንስሀ እድል ሲሰጥ ለምንድን ነው ለአዳምና ለሄዋን ያልተሰጠው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 63"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life