ፍርሀትን የሚያስወግድ ፍርሀት:: ምሳ.19:23

ፍርሀትን የሚያስወግድ ፍርሀት:: ምሳ.19:23

Voice of Truth and Life

31/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ፍርሀትን የሚያስወግድ ፍርሀት:: ምሳ.19:23"

ከውድቀት በኃላ በሰው ልጅ ላይ መጀመሪያ የተገለጠው የሰው ጠላት ፍርሀት በሰው ላይ ሰልጥኖ ይኖራል:: በውስጥ ፍርሀት በውጭ ፍርሀት በማግኘት ፍርሀት በማጣትም ፍርሀት:: ከዚህ የፍርሀት ባርነት ነፃ መውጫ መንገዱ አንድ ነው:: እርሱም እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: እግዚአብሔርን የሚፈራ እርሱ እንደ ቃሉ ይኖራልና በእግዚአብሔር ላይ ያለው መታመን የበረታ ነው::ሰለዚህ የክፉው ስራና ማስፈራራቱ በእርሱ ላይ ሀቅም አይኖረውም::

Listen "ፍርሀትን የሚያስወግድ ፍርሀት:: ምሳ.19:23"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life