መንቃት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 2:1-14

መንቃት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 2:1-14

Voice of Truth and Life

09/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንቃት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 2:1-14"

የነቃ መንፈሳዊ ነገራችን ያያል፣ ያስባል፣ ይለያል። ንቁዎችን እግዚአብሔር አያልፋቸውም፣ እንቁዎቻቸውን ይጠብቃሉ ከአጉል መንገድም ይጠበቃሉ። በኛ ላይ ያለውን ፀጋ የመጠበቅ ሃይላችን የነቃነውን ያህል ነው። ሰይጣን በርኩሰት፣ የብርሃን መልአክ መስሎ በመገለጥ እንዲሁም በጥበብ ተመስሎ ሁልጊዜ የሚያደባው ባልነቃንበት የህይወት ክፍል ነው። ወደ ህይወታችን ገብተው ዛሬ መውጫ ያጡ ነገሮቻችን ሁሉ፣ ባልነቃንበት ቀን የገባንበት ወይም የገባብን ነገር ነው። ስለዚህ፣ ክዚህ በኋላ ሁልጊዜ በነቃ መንፈስና በትጋት እንድንኖር መንፈስ ቅዱስ ይርዳን።

Listen "መንቃት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 2:1-14"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life