መለወጥ

15/06/2021 45 min Temporada 6 Episodio 30
መለወጥ

Listen "መለወጥ"

Episode Synopsis

የአማኝ መንፈሳዊ ጉዞ ከሀይል ወደ ሀይል ከክብርም ወደ ክብር ነው:: ደግሞም የማያቋርጥ ለውጥ በህይወቱ ይኖራል:: በህይወታችን የሚኖረው ለውጥ እንዲያድግ እግዚአብሔር የወደደው የልጁን መልክ ወደ መምሰል ነው:: ይህ ደግሞ ራስን ከመካድና ዝቅ ከማለት ደግሞም ከመታዘዝ ይጀምራል::
በዚህ መልዕክት በቀደሙት የተለያዩ ሰዎች በህይወታቸው የተገለጠውን የለውጥ አይነት በማየት ዛሬ ደግሞ ለእኛ የህይወት ለውጥ ይጠቅመን ዘንድ በስፋትና በዝርዝር ቀርቧል::

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life