ጥያቄ እና መልስ ክፍል 93

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 93

Voice of Truth and Life

27/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 93"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በደማቸው እንዲናገሩ የማይሰወሩ ነቢያት አሉ የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። ይህንንስ እንዴት ነው የምናውቀው? 2. ሰውን ይቅር ማለት ፈጽሞ ነገርን መተው ማለት ነው ወይ? 3. እግዚአብሔር በችግር ግዜ አዚሁ ተቀመጡ ቢለል ድምፁን እንዴት ነው የምንለይው? 4. አድርጉልን የምንል ከሆነ አላደግንም ማለት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 5. ጠባዬ ነው ብለን የምናደርገውን ነገር እንዴት ነው ማስተካከል የምንችለው? 6. በአላፊነት ያለ ሰው በበቂ ምክንያት ሀላፊነቱን መወጣት እንደማይችል ቢናገር ይህ እድገት ሊሆን ይችላል? 7. በተቸገርን ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተሳካልን ግዜ የተከፈተ ዐይን ሊኖረን ይገባል ማለት ነው? 8. እግዚአብሔርን መታዘዝ ማለት መሰወር ማለት ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 93"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life