ጥያቄ እና መልስ ክፍል 69

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 69

Voice of Truth and Life

29/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 69"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ሰዎች ጌታ አለን በማለት ዶክተር ያዘዘላቸውን መድሐኒት ባለመውሰዳቸው የሞቱ ሰዎች አሉ እዚህ ጋር ምኑ ጋር ነው ስህተት ያለው? 2. እግዚአብሔር ከፊታችን ካላየነው ነጋችን ጨለማ ነው የሚሆነው የሚለው ይብራራልን? 3. እግዚአብሔር ያላስቀደመ የውድድር አቅሙ ደካማ ነው የሚለው ይብራራልን? 4. ጠንካራ አህምሮ ያለው ሰው ራሱን ደብቆ ለሌላ ሰው ሌላ ባህሪ ሊያሳይ ይችላል የሚለውን ወደ አማኝ ህይወት ስናመጣው እንዴት ነው? 5. የተጠላ ሰው ምንድን ነው ማድረግ ያለበት? 6. የምናልፍበትን ህይወቴ ነው ብለን እንደ ጳውሎስ መቀበል የሚያቅተን ለምንድን ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 69"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life