Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 86"
Episode Synopsis
የዛሬ ጥያቄዎች
1. ኢየሱስ ያልበቃው ሰው ምንም ነገር የማያረካው ሰው ነው እንዲህ አይነቱ ሰው በህይወቱ እድገት የለውም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
2. ኤፊሶን 2፡6-7 ማርቆስ 5፡36-39 ጌታ የሚሰጠንን ነገር ቁጭ በሉ በማለት ነው የጀመረው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
3. ዘፀ 14፡13 ቁጭ ያለ ሰው በመጨረሻ ቆሞ ይገኛል የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
4. ዮሐንስ 20፡23፣ ማቴ16፡19 18፡18 የሚሉት ይብራራልን።
5. ጌታን ከመከተል ወደ ጌታን አለማወቅ ልንገባ እንችላለን ወይ?
6. ወንድሞችን ማስቀደም ጌታን ከማስቀደም ጋር ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
7. በጌታ የሚቀድሙንን እስከ ምን ድረስ ነው ማስቀደም ያለብን?

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life
በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ
29/01/2022
ወንጌልና መንግስተ ሰማያት
05/01/2022
እግዚአብሔር ይመራል
05/01/2022
ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል
29/12/2021
ያደገ ሰው ወደ ውስጥ የሚያስገባውን እና ከውስጡ የሚያውጣውን በቃሉ እና በመንፍስ ቅዱስ ይመዝናል 1ኛ ቆሮ 2:13 2ኛ ነገ 13 ሐዋ 17:11-28
28/12/2021
ዳግም መወለድና በንስሐ ወደ መንግስተ ስማያት መግባት
27/12/2021
ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል ሁለት
26/12/2021
ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል አንድ
25/12/2021
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.