የእግዚአብሔር እጅ አላጠረችም::

የእግዚአብሔር እጅ አላጠረችም::

Voice of Truth and Life

14/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር እጅ አላጠረችም::"

የምናመልከው አምላክ እርሱ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: ሰለሆነም በእኛ አይን ምን ከባድና የማይቻል ሆኖ ቢታየን እግዚአብሔር ግን እንዴት ይሆናል አይባልም:: ያልነበረውን ወደ መኖር ባመጣ በእርሱ ዘንድ ቀላል ነው:: ድንቅና ተአምራት የምታደርግ የእግዚአብሔር እጅ ዛሬም ለመርዳት ለማገዝ ለማዳንም የተዘረጋች ነች:: አላጠረቸ::

Listen "የእግዚአብሔር እጅ አላጠረችም::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life