የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንቅፋቶች

የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንቅፋቶች

Voice of Truth and Life

01/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንቅፋቶች"

መንፈስ ቅዱስ ህያውና የሚሰራ፣ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራንና እረፍትን የሚሰጠን መንፈስ ነው። ይሕ መንፈስ በአማኝ ሕይወት በጣም ብዙ ስራዎችን ይሰራል፣ የእግዚአብሔርም ክብር በመካከላችን እንዲታይ ያደርጋል ሆኖም ግን ይህ ህያው የሆነው መንፈስ በሙላት በህይወታችን አንዳይሰራ የሚያደርጉ ነገሮች አሉ። አስራ አራት የሚሆኑ የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንቅፋቶችን በዚህ ትምህርት ውስጥ ተጠቅሰው እናያለን።

Listen "የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንቅፋቶች"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life