መጋቢ ሰመረ በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ወደ ኤፌሶን ሰዎች  6: 10-18

መጋቢ ሰመረ በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6: 10-18

Voice of Truth and Life

28/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ሰመረ በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6: 10-18"

እምነት በሌለበት ጥርጣሬና ፍርሃት አለ፣ አማኝ በእምነት እንጂ በማየት ስለማይመላለስ እግዚአብሔር ታማኝና በስሙ የተጠሩትን ለመጠበቅ የሚተጋ አምላክ መሆኑን በመረዳት እኛም ለተቀበልነው የህይወት አደራ ጸንተን መጋደል አለብን፣ አንዱ የመንፈድሳዊ መዋጊያ መሳሪይችን የጽድቅ ጥሩር ሲሆን ከእኛ የሆን ምንም ጽድቅ እንደሌለን ደግሞ መረዳት አለብን፣ ሰይጣን በሚከሰን በማንኛውም ሁኔታ ልናሸንፈው የምንችለው በክርስቶስ እየሱስ ጽድቅ ስንገለጥ ነው፣

Listen "መጋቢ ሰመረ በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6: 10-18"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life