ስለ መለኮት ጥበቃ

ስለ መለኮት ጥበቃ

Voice of Truth and Life

13/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ስለ መለኮት ጥበቃ"

እግዚአብሔር ያለውን የምንሆነው በመለኮት ጥበቃ ውስጥ እንዳለን አይናችን ሲበራ ብቻ ነው፣ ያለዚያ እንታወካለን፣ ለፈቃዱ ወይም ለተጠራንበትም መኖር አንችልም፣ አይናችን ሲበራ ግን እራሳችንን ከሐጢያት የምንጠብቅበት ወይም ክፉውን የምንጸየፍበትና እግዚአብሔርን በመፍራት የምንኖርበትን ማስተዋልና ጥብብን የተቀበልነው ከመለኮት መሆኑን እንረዳለን፣ በእርሱም አርፈን እንኖራለን

Listen "ስለ መለኮት ጥበቃ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life