መታሰብ  (የሉቃስ ወንጌል 8 : 42-55)

መታሰብ (የሉቃስ ወንጌል 8 : 42-55)

Voice of Truth and Life

15/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መታሰብ (የሉቃስ ወንጌል 8 : 42-55)"

በእግዚአብሔር መታሰብ ውስጥ ያሉ ሶስት ነገሮች ቦታ ሁኔታና ሰዓት ናቸው፣ አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ሊያገናኘንና በበለጠ ወደ እርሱ ሊያስጠጋን፣ በወሰነው ስፍራ በተለያዩ ሁኔታዎች እንድናልፍ ይፈቅዳል፣ እነኚህ ሁኔታዎች የመታሰቢያችን ምክኒያቶች ናቸው፣ ሁኔታዎችን ለመቀየር መታገል ለውድቀት እራስን ማጋለጥና መከራችንን ማብዛት ነው፣ የሚሻለን ሁኔታዎችን በእግዚአብሔር እይታ እያየናችው በራሱ ጊዜ በማዳን የሚገለጠውን ጌታን ብቻ ተስፋ በማድረግ እርሱን መጠበቅ ነው፣

Listen "መታሰብ (የሉቃስ ወንጌል 8 : 42-55)"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life