ራስን በጌታ ማግኘት

ራስን በጌታ ማግኘት

Voice of Truth and Life

16/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ራስን በጌታ ማግኘት"

ለአንድ አማኝ ትልቅ በረከት በጌታ መገኘት ውስጥ ራሱን ማግኘት ነው፣ እምነት በእግዚአብሐር መገኘት ውስጥ እንድንገኝ ያደርገናል፣ ለቃሉ ታማኝ ስንሆን አንደ ቃልህ ወይም እንደፈቃድህ ይሁን ብለን ስንፈቅድ ለጌታ እንመቻለን፣ የምንኖረው ለህይወት እንጂ ኑሮአችን በህይወታችን ላይ ተፅእኖ እንዲያደርግ መፍቀድ የለብንም፣ የምናስበውን ለእግዚአብሔር ክብር ስናስብና በርሱ መገኘት ውስጥ ስንሆን ኑሮ ላይመቸን ይችላል ህይወት ግን ይመቸናል፣

Listen "ራስን በጌታ ማግኘት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life