ጥያቄ እና መልስ ክፍል 61

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 61

Voice of Truth and Life

01/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 61"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ዮሐንስ ምዕራፍ 12፡20-29 ላይ ጌታ እየሱስን የጠየቁት ሊያዩት ሆኖ የመለሰላቸው ግን ሌላ ነው። ይህ ክፍል ቢብራራልን። 2. እድሜአችን ከገፋ በሗሏ ጌታን አወቅን ታድያ ጌታን በምንድን ነው የምናገለግለው? 3. መታዘዛችን የሚፈጸመው መቼ ነው? አለመታዘዝን የምንበቀለው መቼ ነው? 4. የበቀል ቅባት ተቀባው ይባላል ቢብራራልን። 5. እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው የምንለው ይህ የበቀል መንፈስ ነው ወይ ሌላ? 6. በተፈጥሮ ማንነታችን ስርአት ከሌለን መንፈሳዊ ህይወታችን ስርአት የለውም የሚለው ይብራራልን። 7. አስቀድመን የሠራነው ከሌለን ለጌታ አንጠቅመውም የሚለውን ግልፅ ቢሆንንል።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 61"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life