ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል መሆን የማቴዎስ ወንጌል 5: 21-28

ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል መሆን የማቴዎስ ወንጌል 5: 21-28

Voice of Truth and Life

18/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል መሆን የማቴዎስ ወንጌል 5: 21-28"

ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል ካልሆንን የእግዚአብሔር ፊት ይሰወርብናል፣ ምህረቱ ብዙ ርህሩህና መልካም አባት በመሆኑ ለክፉዎች እንኳን ጸሃይን ያወጣል ሆኖም ግን እንደልባችን ማንንነት የሚገናኘን አምላክ ነው፣ እግዚአብሔር ቃሉና መንፈሱ ባለበት ቦታ ሁሉ ይገኛል ደግሞም ይናገራል፣ መኖሩን ግን ለማወቅና ድምጹን ለመስማት የልባችን ማንነት ይወስነዋል፣ መንገዳችን ግራ ከሆነ እንደመንገዳችን በግራ ሆኖ እናገኘዋለን፣ ልባችን ከቀና ደግሞ መልካምና ቸር ሆኖልን እናገኘዋለን::

Listen "ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል መሆን የማቴዎስ ወንጌል 5: 21-28"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life